


ኦሊም አል ማዲም (የውትድርና ዩኒፎርም መልበስ)፡ ለጋራ ስልጠና እና ለውትድርና ዝግጅት የሚደረግ ቅድመ ሁኒታ ሲሆን
ይህ ዝግጅት የውትድርና ምልመላ ሂደታቸውን ለጀመሩ እና የቅጥር ቀናቸውን ለሚጠባበቁ አዲስ ገቢዎች (ኦሊም) የተዘጋጀ ነው!
የምልመላ ሂደቱን ለማቀላጠፍ እና በምደባው ላይ እገዛ ለማግኘት ከሜይታቭ (Meitav) ተወካዮች ጋር ይገናኙ። በተጨማሪም፣ ሰፊ የሠራዊቱን ክፍሎች ኤግዚቢሽን መመልከት፣ እንደ እርስዎ ወደ እስራኤል የመጡ ሌሎች ወታደሮችን ማግኘትና ልምዳቸውን መስማት
ይችላሉ። እንዲሁም በተለያዩ ቋንቋዎች እርዳታ ማግኘት ይቻላል!
ቀን፡ ሐሙስ፡ በ 06.05.2026
ሰዓት: ከጠዋቱ (12:00 እስከ 17:00)
NBN Aliyah Campus
ቦታ: ሲኒማ ሲቲ እየሩሳሌም (ይፅሃክ ራቢን 10)
ዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ በቅድሚያ መመዝገብ ያስፈልጋል የእስራኤል መታወቂያ, ፓስፓርት ወይም መንጃ ፍቃድ ያስፈልጋል
የሚቀርቡላችሁ እርዳታዎች እና ድጋፎች